🙏 Welcome to Semayawi Kine (ሰማያዊ ቅኔ)!
Semayawi Kine is a dedicated spiritual platform aimed at edifying, inspiring, and renewing the spiritual lives of the Ethiopian Protestant community and believers worldwide. On our channel, you will find:
Uplifting Protestant Mezmurs (Gospel Songs)
Life-changing Sermons and Bible Teachings
Special Worship and Praise programs.
✨Our mission is to spread the Gospel of Jesus Christ and share spiritual wisdom through high-quality media content. We invite you to join our growing family as we worship and grow together in faith.
-----------------------
እንኳን ወደ ሰማያዊ ቅኔ (Semayawi Kine) በሰላም መጡ!
ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች ማህበረሰብን የሚያንጹ፣ የሚያነቃቁ እና መንፈሳዊ ህይወትን የሚያድሱ መንፈሳዊ ይዘቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። በቻናላችን ላይ፦
ተወዳጅ እና አዳዲስ የፕሮቴስታንት መዝሙሮች
ህይወት የሚቀይሩ ስብከቶች እና ትምህርቶች
ልዩ የዝማሬ እና የአምልኮ ፕሮግራሞችን ያገኛሉ።
አላማችን በዝማሬ እና በቃል አገልግሎት የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋፋት እና ለትውልድ የሚተርፍ መንፈሳዊ ቅኔን ማቅረብ ነው። ቤተሰብ በመሆን አብረውን እንዲጓዙ በፍቅር እንጋብዝዎታለን።
ሰማያዊ ቅኔ-semayawi kine
በዚህ ልዩ ዝማሬ ተባረኩ ተጽናኑ @RahelGetnet1 https://youtu.be/oFObA9_hnsA?si=Aptm0...
1 day ago (edited) | [YT] | 2
View 0 replies
ሰማያዊ ቅኔ-semayawi kine
በወንድማችን ዳጊ ጥላሁን ድንቅ ዝማሬ ተባረኩ! https://youtu.be/2SCb6gvxx0g?si=d5xrU...
1 week ago | [YT] | 9
View 0 replies
ሰማያዊ ቅኔ-semayawi kine
እነሆ በጥያቄዎቻችሁ መሰረት ምርጥ 6 ዝማሬዎች በግጥም አዘጋጅተንላችኋል! ተባረኩባቸው
https://youtu.be/2QavFPZTBfk
2 weeks ago | [YT] | 5
View 0 replies
ሰማያዊ ቅኔ-semayawi kine
75,000 የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! 🎉
"ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! ዛሬ የ ሰማያዊ ቅኔ (Semayawi Kine) ቤተሰቦች ቁጥር 75,000 ደርሷል።
ይህ ቻናል የተከፈተው በዝማሬ እና በቃል አገልግሎት ልባችሁን ለማጽናናት እና መንፈሳዊ ህይወታችሁን ለማነቃቃት ነው። እስካሁን አብራችሁን ለቆያችሁ፣ ቪዲዮዎቻችንን ለሌሎች ለምታጋሩ እና በጸሎት ለምትደግፉን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።
ወደ 100,000 ለምናደርገው ጉዞ ሩብ መንገድ ብቻ ቀርቶናል! አሁንም አብራችሁን ሁኑ። አምላክ አገልግሎቱን ይባርክ።"
#75KSubscribers #SemayawiKine #ሰማያዊቅኔ #GloryToGod #75K
2 weeks ago | [YT] | 19
View 1 reply
ሰማያዊ ቅኔ-semayawi kine
ሰላም ቅዱሳን ! ከ ውድ አባቶቻችን ዝማሬዎች መካከል የማንን ዝማሬ በግጥም እናዘጋጅላችሁ? በየትኛው ዝማሬያቸው ህይወታችሁ ላይ ምስክርነት አላችሁ?
2 weeks ago | [YT] | 56
View 10 replies
ሰማያዊ ቅኔ-semayawi kine
"የሁለቱ አባቶቻችን ምርጥ 6 መዝሙሮች በግጥም አዘጋጅተንላችኋል" ዛሬ ከሰዓት ብኋላ ይጠብቁን!! ተባረኩ
2 weeks ago | [YT] | 406
View 5 replies
ሰማያዊ ቅኔ-semayawi kine
ውድ ቤተሰቦቻችን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ! 70,000 subscriber thank you
1 month ago | [YT] | 19
View 0 replies
ሰማያዊ ቅኔ-semayawi kine
ውድ ቅዱሳን በእናንተ እገዛ እዚህ ደርሰናል ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ! 60,000 subscriber thank you
2 months ago | [YT] | 23
View 0 replies
ሰማያዊ ቅኔ-semayawi kine
ውድ ቅዱሳን በእናንተ እገዛ እዚህ ደርሰናል ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ! 60,000 subscriber thank you
2 months ago | [YT] | 60
View 1 reply
ሰማያዊ ቅኔ-semayawi kine
ይህ ዝማሬ ከየትኛው አልበም ነው? #morning Blessing
3 months ago (edited) | [YT] | 7
View 1 reply
Load more