Ellaham ኢልሃም Show

Welcome to Ellaham tube in this channel recipes love story Islamic history Qur'an motivational speech country village , educational videos stimulating speech information topic about drama films all in one place on this channel please like and share subscribe thank you .እንኳን ወደ ኢልሃም ሻዉ በሠላም መጣቹሁ በዚህ ቻናል የምግብ አዘገጃጀት አስራር ዘዴ ትምህርታዊ ቪዲየዎች አነቃቂ ሁሉም ዳአዋ እንድሁም ቁርአን ማዘናቸውን የተለያዩ የሀገር ገፅታዎች በአንድ ቦታ በዚህ ቻናል ይቀርባል ላይክ ሽር ስብስክራይብ በማድርግ በተሠብ ይሁኑ አመሠግናለው


Ellaham ኢልሃም Show

እንኳን ለ1,445ኛው ዒዱል አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ! ተቀበለሏሁ ሚንና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል

1 year ago | [YT] | 10

Ellaham ኢልሃም Show

تقبل الله طاعتكم 🌙
و الله يعيده علينا وعليكم بالصحة والعافية، لافاقدين ولا مفقودين.

كل عام وأنتم بخـير♥️Eid Mubarek እድ ሙባረክ

1 year ago | [YT] | 8

Ellaham ኢልሃም Show

ረመዳን ሙባረክ ለመላው ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ❤️❤️❤️

1 year ago | [YT] | 9

Ellaham ኢልሃም Show

እጅግ አሳዛኝ መርዶ በእለተ እሁድ 😭😭😭 አጣነው 😭
#ነፍስህ_ሰላም_ትረፍ_አስፍዬ 😭😭😭

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፉ ተስምቷል 😭😭😭😭😭😭

ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በሚዲያው ዘርፍ ለረጅም ጊዜ ኢትዮጵያዊያንን በሬዲዮ እያዝናና ቁምነገር በማስተማር ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆን ከሀገር ውጭ ከወጣም በኃላ ኑሮ በአሜሪካ የተሰኘ አስተማሪ ፕሮግራም ለኢትዮጵያን ሲያቀርብ የነበረ ተወዳጅ ጋዜጠኛ ነበር።

ከውጭ ሀገር ተመልሶም በ #EBS የእሁድ መዝናኛ ፕሮግራም ላይ ዝግጅቶችን በማቅረብ እጅግ ተወዳጅነትን ማትረፍ የቻለ የጋዜጠኝነትን ስነ ምግባር በአግባቡ የተላበሰ በሳል ጋዜጠኛ ነበር

ለዘመድ ወዳጅና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን🙏

2 years ago | [YT] | 5

Ellaham ኢልሃም Show

💔የረሱልﷺ ስም በክፉ ሲነሳ ያንገበግበናል!
💜እናቴም አባቴም ፊዳ ይሁንሎዎት ያ ሀቢቢ!
።💜اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَـا مُحَمَّدﷺ💜።https://youtu.be/KneWWQFsowo?si=QbQqR...

2 years ago (edited) | [YT] | 7

Ellaham ኢልሃም Show

«አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ሀቢቢና ሙሀመድ ﷺ»💘❤❤❤

2 years ago | [YT] | 5

Ellaham ኢልሃም Show

Good morning subscriber my Chanel Please Have a nice day Happy Sunday

2 years ago | [YT] | 5

Ellaham ኢልሃም Show

ቁርአን 📖📖

2 years ago | [YT] | 1

Ellaham ኢልሃም Show

🛑 የአረፋ ቀን ፆም!

ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦

“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162

🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ማክሰኞ ሰኔ 20 ነው።

⚫️ ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል።

⚫️ ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል። ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው።

⚫️ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም።

⚫️በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣

1/ ቀኑን መጾም

2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር

3/ ዱዓእ ማብዛት

⚫️ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል።

2 years ago | [YT] | 7